Channel
የወለጋ ነዋሪ የሆኑት ወ/ሮ ገነት ክንዱ አዲስ አበባ ለሥራ በመጡበት አጋጣሚ በቆረጡት ሚሊየን ሎተሪ በ5ኛ ዕጣ የ3ሚሊየን ብር እድለኛ ሆነዋል፡፡ ወ/ሮ ገነት አትክልቶችን በመንገድ የሚተዳደሩ ሲሆን የደረሳቸውን ገንዘብ ለዚሁ ሥራ ማጠናከሪያ እንደሚያውሉት በቢሮአችን በነበራቸው ቆይታ …
የ49ኛው ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በገበያ ላይ ነው ቆርጠዋል! በየወሩ በርካታ ዕድለኞችን በሽልማት እያንበሸበሸ የሚገኘው አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በዚህ ወርም 49ኛ ዙር በመድረስ የ4️⃣ ሚሊየን ብር፣ የ2️⃣ ሚሊየን ብር ፣የ1️⃣ሚሊየን ብር እና ሌሎች በርካታ ሽልማቶችን በመያዝ በገበ…
በወላይታ በኪንዶ ዲዳይ ወረዳ ነዋሪ የሆነው ወጣት ደረሰ ጨመሳ በቆረጠው ሚሊየን ሎተሪ በ1ኛ ዕጣ በግማሽ ቲኬት 25 ሚሊየን ብር ዕድለኛ ሆኗል፡፡ ወጣት ደረሰ ልብስ በማዞር በአነስተኛ ንግድ የሚተዳደር ሲሆን የደረሰውን ገንዘብ ቤት ለመግዣ እንደሚያውለው በቢሮአችን በነበረው ቆይታ ገል…
አድማስ ዲጅታል ሎተሪ መደብ 048 ሰኔ 26 ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል፡፡
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — countries where our network of observers on Telegram recorded this ad being shown in this channel. It's not the advertiser's targeting country: Telegram serves sponsored ads worldwide, and we simply note where the ad appeared in the feed. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; rare placements (under 5%) are collapsed into “+N”.
ብዙዎችን ሚሊየነር እያደረገ ያለዉን አድማስ ዲጅታል ሎተሪን በመቁረጥ እርሶም ሚሊየነር ይሁኑ፡፡ 605 ላይ ማንኛዉንም ፊደል በመላክ ወይም በቴሌብር በመቁረጥ ዕድልዎን ይሞክሩ፡፡ በ1️⃣ኛው ዕጣ 4️⃣ ሚሊየን ብር በ2️⃣ኛው ዕጣ 2️⃣ ሚሊየን ብር በ3️⃣ኛው ዕጣ 1️⃣ሚሊየን ብር እና…
በአዲስ አበባ በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ነዋሪ የሆነቸው ወጣት ትዕግስት እሸቴ በቆረጠችው ሚሊየን ሎተሪ በ2ኛ ዕጣ በነጠላ ቲኬት 6,250,000 (ስድስት ሚሊየን ሁለት መቶ ሃምሳ ሺህ ብር) እድለኛ ሆናለች፡፡ ወጣት ትዕግስት በወረዳ ሸማች ማህበር በገንዘብ ያዥነት የምታገለግል ሲሆን የደ…
በአዲስ አበባ በየካ ክ/ከተማ ነዋሪ የሆነችው ወ/ሪት መሠረት ገረመው በቆረጠችው ሚሊየን ሎተሪ በ3ኛ ዕጣ የ10 ሚሊየን ብር እድለኛ ሆናለች፡፡ በግል የሆቴል ስራ የተሰማራችው ወ/ሪት መሠረት የደረሳትን ገንዘብ የሆቴል ስራዋን ለማጠናከርና ለማስፋፋት እንደምታውለው ገልጻልናለች፡፡
የአዲስ አበባ ነዋሪ የሆኑት አቶ ወንደሰን ደማ በቆረጡት ሚሊየን ሎተሪ በ2ኛ ዕጣ በግማሽ ቲኬት 12,500.000 (አስራ ሁለት ሚሊየን አምስት መቶ ሺህ ብር) ዕድለኛ ሆነዋል፡፡ ባለትዳርና የ2 ልጆች አባት የሆኑት አቶ ወንደሰን ከግል ሥራቸው ባሻገር አልፎ አልፎ ሎተሪ የመግዛት የቆየ…