Channel
★ ተልዕኮአችን ሁሉንም ሰው አለም ላይ እየተፈጠረ ያለውን አስገራሚ እውነታ ማሳወቅ እና ወደ ሁሉም ማድረስ ነው! "ስለዚህም ቻነላችንን join በማድረግ ተቀላቀሉን" ምርጡ ቻነል አስገራሚ እውነታዎች ነው © 2018 ዓም Creator @algiti Buy ads: https://telega.io/c/asgerami_facts ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
Updated: 2026-08-26
ይሄንን ሰምተው ነበር?😁 በድሮ አማርኛ ከአንድ ቋንቋ ወደ ሌላ ቋንቋ የሚተረጉም ሰው "አቃጣሪ" ይባል ነበረ። እውቁ የአማርኛ ሰዋሰው ሊቅ አለቃ ታዬ ናቸው "አስተርጓሚ" ብለው የዛሬውን ስም የሰጡት።
አስባችሁታል ቬኑስ ላይ የቀን ሰራተኛ ብትሆኑ😁✨
በ ቬኑስ(venus) ፕላኔት ላይ አንደ ቀን ከ አንድ አመት ጊዜ ይረዝማል።ፕላኔቷ በራሷ ላይ ዞራ ለመጨረስ ከምትወስደዉ ጊዜ ይልቅ ፀሀይን ለመዞር የሚፈጅባት ጊዜ ያንሳል:: like❤ share➥
በአንዲት ፊደል ስህተት ሰሜን ኮሪያ የገባው ኬንያዊ #Ethiopia | የአገሬው ተወላጆች መብት ተከራካሪና የሦስት ልጆች አባት የሆነው ኬንያዊው ዳንኤል ኦሎማኤ ኦሌ ሳፒት በጥቅምት ወር 2014 እ.ኤ.አ. በደቡብ ኮሪያ ፒዮንግቻንግ በተዘጋጀ የብዝሃ ሕይወት ጉባኤ ላይ ለመካፈል የተሳ…
ውጤት ተለቋል ማየት ትችላላችሁ ዉጤት ተለቀቀ ቶሎ ገብታችሁ እዩ የዘንድሮው በጣም የምገርም ነዉ !! 👇
ሰበር ዜና ‼️ 😱የ12ተኛ ክፍል ውጤት ሳይታሰብ ወጣ ‼️ ውጤታችሁን የትምህርት ሚኒስቴር ገፅን በመቀላቀል መመልከት ይችላሉ።👇👇👇 https://t.me/addlist/6RlJJRbIF3Y4OTNk https://t.me/addlist/UVVVoKRxYaFlZTU0
😁አስቂኝ እውነታዎች (Fun Facts)😁 ➥የቆሰለችው ውሻ ጀግንነት፦ በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወቅት "ጁሊያና" የተባለች ታላቅ የውሻ ዝርያ (Great Dane) በቤቷ ላይ የወደቀውን ቦምብ በላዩ ላይ በመሽናት አክሽፋዋለች!🙂 በዚህም የክብር ሜዳይ ተሸልማለች። ➥የሰነፎች መንደር…
Part 2 ... 🐙 ኦኮቶፐሶች 3 ልብ አላቸዉ:ሁለቱ ልቦች ደምን ወደ ሳምባቸዉ ሲረጩ: ሶስተኛው ልብ ደግሞ ደምን ወደ ተለያየ የሰዉነት አካል ክፍሎቻቸው ያሰራጫል :: 🐙መልክን የመቀየር ብቃት:ከአካባቢያቸው ጋር ለመመሳሰል በቅፅበት(በሚሊሰከንዶች) ቀለማቸውን እና የቆዳ ቅርፃቸዉን…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.