Channel
#ADDIS_ABABA : ETHIOPIA ለመልዕክት 👇🏻 @mujaabot For Advertisement👇🏿 @atcads
Updated: 2026-09-12
Media post
Media post
ራያ ዩኒቨርሲቲ በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስደው በከፍተኛ ውጤት ላለፉ የዩኒቨርሲቲው የሳይንስ ሼርድ ትምህርት ቤት ተማሪዎች የዕውቅናና የሽልማት መርሐግብር አካሒዷል። የዩኒቨርሲቲ መግቢያ አገር አቀፍ ፈተና የወሰዱ 18 የትምህርት ቤቱ ተማሪዎች በሙሉ ያለፉ ሲሆን፣…
#AAU #MCS የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሞዴል ኮሚዩኒቲ ትምህርት ቤት የ2019 ዓ.ም የመጀመሪያ ሳምንት የትምህርት መርሐግብር መስከረም 07/2019 ዓ.ም ➻ የመክፈቻ ስነ-ስርዓትና መደበኛ ትምህርት በይፋ ይጀመራል ➻ በዕለቱ ትምህርት ለግማሽ ቀን (እስከ 6:00 ሰዓት) ብቻ ይሰጣል…
#AAU #UAT አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 2ኛ ዙር የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (UAT) ሰኞ መስከረም 04/2019 ዓ.ም ጠዋት ይሰጣል። በመደበኛ እና በኤክስቴንሽን ፕሮግራም #በግል ለመማር ከጳጉሜን 05/2018 ዓ.ም እስከ መስከረም 02/2019 ዓ.ም 6:30 ሰዓት ድረስ…
#AASTU በ2019 ዓ.ም በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ለመማር ያመለከቱና የመግቢያ ፈተና የወሰዱ የቅድመ-ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የቅበላ የመቁረጫ ነጥብ በዩኒቨርሲቲው ይፋ ሆኗል። ለኢንጂነሪንግ የትምህርት ዘርፎች ➻ አማካይ ውጤት 69.50 እና ከዚያ በላይ ለአፕላይድ …
#JigjigaUniversity ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ የነባር የቅድመ-ምረቃ እና የድኅረ-ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የ2019 ትምህርት ዘመን የመመዝገቢያ ጊዜ መስከረም 11 እና 12/2019 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል። ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
Media post
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.