Channel
Updated: 2026-07-28
📈 ፎሬክስ ትሬዲንግ FOREX TRADING 📈 ዛሬውኑ ተቀላቅለው በነፃ ይማሩ የራስዎን ገንዘብ ማምረት ይጀምሩ 🔮
😍ለፕሮፋይል የሚሆኑ ገራሚ ፎቶዎችን ለማግኘት JOIN አድርጉ👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+UqU8zCoHqyw2NzQ0 https://t.me/+UqU8zCoHqyw2NzQ0
የሚዋሸኝን ሰው አልወድም - (አለችው) አመናት እንደማይወዳት እውነቱን ነገራት (ጠላችው) አላወቀች እንጂ ... ሰው ሁሉ ሚኖረው ህይወት የቀጠለው ተባብረን ተስማምተን ስለምንዋሽ ነው! የሰማሁ ቀን እውነቱን የሰማሽ ቀን ሀቁን ችሎ አይጸናም ልብሽ አትችይውም ድቅድቁን! አስቢው ደብቀን …
#ጥሪ_ወደ_ሞት ፡ ፡ #ክፋል_አንድ ፡ ፡ #በአህመድ_ሁስ(ሻድ) . . ጥሪ ፡ ወደ ፡ ሞት! እዚህ ሁሉም ነገር ደባሪ ነው። ነፍሴን ያቀፋት ስጋዬ ይደብረኛል። ቁሳቁሶቼ በመሉ ደባሪ ናቸው። ሁለት ርምጃዎችን ሰንዝሬ የምደርስበት ቁመቱ ከጉልበቴ በታች ርዝመቱ ደግሞ ወደ ሁለት ሜትር የሚ…
እጄን አፌ ላይ አድርጌ የራሴን ትንፋሽ መልሼ አሸተትኩት። ጠረኑ የተበላሸ አሳ አይነት ነው። የውስጤን ሀሳብ ነው ወደ ውጪ በትንፋሽ መልክ ያስወጣሁት። ከዚህም በላይ ቢሸት ግድ አይሰጠኝም። ምክንያቱም እዚህ ከማንም ጋር አላወራም። ትንፋሼ ከማንም አፍንጫ ስር አይደርስም። ቢደርስም ግድ…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
#ጥሪ_ወደ_ሞት ፡ ፡ #ክፋል_አንድ ፡ ፡ #በአህመድ_ሁስ(ሻድ) . . . ......... 2ዐዐዐ እይታ(view ) ሲገባ ይጀመራል #Share እያደረጋቹ ።
ይሄ... አንገቴን ያስደፋኝ ከህልሜ ያሸሸኝ ልቤን አጠቋቁሮ ሀሰት ያስለመደኝ ዕምነቴን አርቆ ባካኝ ያደረገኝ ይሄ የቀን ገፊ ይሄ የቀን ሸማ ፣ ጭንቀት ያለበሰኝ እንዴትም እንዴትም እንዴትም አድርጎ ፣ ሳላየው ይለፈኝ መኳተኔ ቀርቶ ፣ ልቤም ይረፍልኝ! ፡ 🔘መክ…
ማጣት ክፉ አይደለም : አንዳንዴም ደግ ነው ገብቶት ለወደደው : ስንቱ ጤነኛ ሰው .. ማግኘት አሳበደው 🔘ኤልያስ ሽታኹን🔘

╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗ ║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣ ╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩ ግጥሞች አዳዲስና ቆየት ያሉ የታዋቂ ደራሲያን መፅሐፍቶችን በ PDF እንዲሁንም ያልተነበቡ ድርሰቶችን ግጥሞችን ታሪኮችን ያገኙበታል። Contact. @atronosebot please dont touch the leave button.😔😳😳