Channel
EEU Official Telegram Channel Web: www.eeu.gov.et
Updated: 2026-08-26
ኢትዮጵያን በብርሃን የማስዋብ ታላቁ ተልዕኮ የኤሌክትሪክ ተደራሽነትን ማሳደግ የአንድን ሀገር ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እድገት ከማፋጠን ባሻገር፣ የዜጎችን የኑሮ ደረጃ ለማሻሻል የሚጫወተው ሚና ወደር የለውም። በኢትዮጵያም አስተማማኝና ጥራት ያለው የኃይል አቅርቦትን ለሁሉም ዜጋ ማድረስ የ…
🔋የኤሌክትሪክ ቆጣሪ በነፃ-እስካሁን ካልሰሙ ይህ የምስራች ለእርስዎ ነው🔻 በአካባቢዎ የፀሐይ ኃይል (ሶላር) ማመንጫ ተገንብቶ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን ያውቃሉ? ተቋማችን ከዋናው የግሪድ መስመር ርቀው በሚገኙ የገጠር አካባቢዎች የሚኖሩ የህብረተሰብ ክፍሎችን የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ …
የጥገና ሥራ ለማከናወን የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት ነገ ነሐሴ 21 ቀን 2018 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን የኃይል አቅርቦት የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች፡- ✅2:00-11:00 ➡️ኮልፌ 18 ማዞሪያ፣ እፎይታ፣ ዊንጌት ት/ቤት፣ ድሬ ቆዳ ፣ ደጉ ሆቴል፣ ጊዮን በረኪና ፣ መከላከያ መኖሪያ …
📌አዲስ ሃይል ፈላጊ ነዎት? እንግዲያውስ ከዚህ በታች የተቀመጡ ቅድመ ሁኔታዎችን በማሟላት የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ይሁኑ! 🟡 የነጠላ ፌዝ እስከ 7.5 ኪሎ ዋት ሲፈልጉ👇 📌 ማመልከቻ ወይም ቅጽ መሙላት፣ 📌 የፋይዳ መታወቂያ/የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ/ፓስፖርት/መንጃ ፈቃድ (አንዱን)…
የጥገና ሥራ ለማከናወን የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት ነገ ነሐሴ 20 ቀን 2018 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን የኃይል አቅርቦት የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች፡- ✅ከጠዋቱ 11፡00-11፡00 👉ኢዮ ጠቢብ ሆስፒታል፣ አበበ ቢቂላ ስታድየም፣ መድሀኒዓለም ት/ቤት ጀርባ፣ መድሀኒዓለም ኮንዶሚኔም፣…
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለነቢዩ መሐመድ የልደት በዓል (መውሊድ) በሰላም አደረሳችሁ! በዓሉ የሰላም፣ የጤና እና የፍቅር እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ! ኢንጅነር ጌቱ ገረመው ዋና ስራ አስፈፃሚ
በብልሽት ምክንያት የተቋረጠ የኃይል አቅርቦት በሰበታ ኃይል ማከፋፈያ ጣቢያ ፓወር ትራንፎረመር ላይ ባጋጠመ የቴክኒክ ብልሽት ምክንያት በአይካ አዲስ፣ (ቡሉኮ)፣ ዓለም ገና፣ ኢንዱስትሪ መንደር፣ ፉሪ ሬዲዮ ጣቢያ ፣ፉሪ፣ ሃጂ ሪልስቴት፣ ወርዶፋ ሎጅ፣ ዳርፉር ሰፈር፣ ጀሞ-2 ኮንዶሚኒየም…
በብልሽት ምክንያት የተቋረጠ የኃይል አቅርቦት በነፋስ መውጫ ሃይል ማከፋፈያ ፖወር ትራንስፎርመር ላይ ባጋጠመው ቴክኒካል ችግር ምክንያት ከነሐሴ 18 ቀን 2018 ዓ.ም ከጥዋቱ 2:30 ጀምሮ በነፋስ መውጫ ከተማ እና አካባቢው ፣ ክምር ዲንጋይ ከተማ እና አካባቢው፣ የታች ጋይንት ከተማ …
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.