Channel
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። ⛪️የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ የመዝሙሮች ግጥሞች ከነ ዜሞቻቸው ለማግኘት ወደ ቻናላችን ይቀላቀሉ⛪️ YouTube https://youtube.com/@enamsgn?si=LYkrdnXK7rL--cMv የመዝሙር ግጥም መላክ ወይም ሀሳብ አስተያየት ጥቆማ ካሎት በ @slamanshdngl ላይ ያድርሱን
Updated: 2026-08-25
ፍልሰታ ምን ማለት ነው? ሊቀ ማእምራን ደጉ ዓለም ለዚህ ጥያቄ የሚከተለውን ምላሽ ሰጥተዋል፤ "ፍልሰታ ማለት ፈለሰ /ተሰደደ/ ከሚለው ግስ የወጣ ነው።" ‹ፍልሰት› ማለት ደግሞ የተለያየ ትርጕም ቢሰጠውም ‹ፍልሰታ ለማርያም› ተብሎ ሲገለጽ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከ…
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! 🕯 #ዮሴፍ_አረጋዊ አረጋዊው ዮሴፍ ትውልዱ ከነገደ ይሁዳ ከቤተ ዳዊት ሲሆን እግዚአብሔርን የሚፈራ፣ ለሰው የሚራራ ደግ ሰው ነበር፤ (ማቴ 1፥16-25 ፣ ሉቃ 1፥27)፡፡ ድግር ጠርቦ፣ ጥርብ አለዝቦ በመሸጥ ይተዳደር ነበር፤ ለ…
👆የቀጠለ እኒኽም ቅዱሳን ይኽንን በሚነጋገሩበት ጊዜ በውስጡ አንገትን የሚቆለምም ልብንም የሚያቀልጥ ሆድን የሚሰነጥቅ ሥርን የሚበጣጥስ መሳሪያ ካለበት የብረት ጋን ውስጥ ጨመራቸው፡፡ ከዚህ በኋላ የመላእክት አለቃ ቅዱስ ገብርኤል ከሰማይ ወረደና የብረቱን ጋን እሳት አጠፋው፡፡ ከ…
ሐምሌ 19 ቅዱስ ገብርኤል እንኳን ለታላቁ መልአክ ለቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን!!! በቤተ ክርስቲያን ሥርዓት መሠረት ሐምሌ 19 የቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በዓል ነው፡፡ ይህ ቀን ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ቅድስት እየሉጣንና ልጇን ቅዱስ ቂርቆስን ከሞ…
✞ ገብርኤል ስሙ ✞ ገብርኤል ስሙ ዘአምኃ ለማርያም ዘበትርጓሜሁ አምላክ ውእቱ(፪×) ይበል ይበል አቅዲሙ ዜነዋ ለደብረ ልዑል ኢየሩሳሌም አምኃሁ ለዘይመጽዕ ዓቢይ ኖላዊ ኖላዊ(፪×) ይበል ይበል የፈላው ጋኑን--ገብርኤል ስሙ አቀዝቅዞት----ገብርኤል ስሙ ቂርቆስንና----ገብርኤል ስሙ …
✞ ለገብርኤል የነገርኩት ✞ በእግዚአብሔር ፊት የሚቆመው ለገብርኤል የነገርኩት ያስጨነቀኝ ታላቅ ድንጋይ ተንከባሎ በዓይኔ አየሁት ከአይን ጥቅሻ ቀድመህ ፈጥነህ ትደርሳለህ በምልጃህ ፀሎትህ ከእኔ ጋር አለህ ገብርኤል ገብርኤል ገብርኤል የምለው እጄን ስዘረጋ ብዙ ሰጥተኸኝ ነው /አዝ = …
ሰኔ ፴ /30/ አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ሰኔ ሠላሳ በዚች ዕለት ነቢይ ሰማዕትና ሐዋርያ የሆነ መጥምቁ ዮሐንስ ተወለደ። ይህም በእናቱ ማኅፀን ውስጥ ሳለ ለእግዚአብሔር ልጅ የሰገደው ነው። ይህም በመድኅን ክርስቶስ ራስ ላይ እጁን ጭኖ በውኃ ያጠምቀው ዘን…
ዝግጅት አለዎት? ጭንቀቱን ለእኛ ይተውት! "ቤተ ብርሃን ዲኮር" አዲስ ስራ፣ አዲስ ውበት! ከቀላል የቤት ውስጥ ዝግጅት.. እስከ ታላላቅ መድረኮች፣ ቦታዎን በብርሃን እና በውበት ለመሙላት ተዘጋጅተናል። እይታን የሚቀይር... ጥራቱ የማይነካካ፣ ቤተ ብርሃን ከመጣ... የውበት ጥማትዎ ይ…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.