Channel
–The largest Arsenal Telegram channel in Ethiopia. Get instant updates on news. (Unofficial Fan channel ) ____________________ 📥 For Advertising : @ethioarsads_bot https://telega.io/c/ETHIO_ARSENAL
Updated: 2026-09-10
🚨 ኤዝሪ ኮንሳ እስካሁን በቻምፒዮንስ ሊጉ ከ50 በላይ ፓሶችን ከሞከሩ ተጫዋቾች መካከል 100% የፓስ ስኬታማነት ያለው ብቸኛው ተጫዋች ነው። ከናፖሊ ጋር ባደረገው ጨዋታ 54 ፓሶችን አድርጎ ሁሉንም በስኬት አጠናቋል። 🎯 “SHARE" @ETHIO_ARSENAL
ዴክላን ራይስ ራሱ በ2026 ባላንዶር ዕጩ ሆኖ እያለ ሃሪ ኬን የባሎን ዲኦር ሽልማቱን እንዲያሸንፍ ይፈልጋል። “ሃሪ ኬን ባላንዶር ሲያሸንፍ ማየት እፈልጋለሁ።” ❤️ “SHARE" @ETHIO_ARSENAL
ከ2003/04 የውድድር ዘመን ወዲህ በአንድ የሻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ በተቃራኒ ቡድን የሜዳ ክፍል 70 እና ከዚያ በላይ የተሳካ ኳሶችን ያቀበሉ ተጫዋቾች፦ • ዣቪ (5 ጊዜ) • አንድሬስ ኢኒየስታ (86 ኳሶች በሴልቲክ ላይ፣ ኦክቶበር 23 ቀን 2012) • ቶኒ ክሩስ (81 ኳሶች በአርሰ…
Media post
◾️|| ብላንኮ የኦዴጋርድ ግብ ሲቆጠር "SHARE" @ETHIO_ARSENAL
◾️|| ዴቪድ ራያ በቻምፒዮንስ ሊጉ ለክለባችን 37 ጨዋታ 20 ክሊን ሺት 80% የተሞከረበትን ሙከራ መልሷል "SHARE" @ETHIO_ARSENAL
▪️|| ቀጣይ ጨዋታ | 𝐍𝐄𝐗𝐓 𝐌𝐀𝐓𝐂𝐇 4ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ! ሰንደርላንድ Vs አርሰናል ⚽️ 📆 !! እለት ቅዳሜ // መስከረም 2 ⏰ ማታ ፤ 4:00 🏟️ስታድዬም ኦፍ ላይት “የቀጥታ ስርጭት በኢትዮ አርሰናል 🔴⚪️ድል ለውዱ ክለባችን አርሰ…
ቻርሊ አዳም ስለ ማርቲን ኦዴጋርድ፦ 🗣️ “ኦዴጋርድ ባለፈው ወቅት ከተጠበቀበት ደረጃ በታች በመጫወቱ ብዙ ትችት ደርሶበታል። ነገር ግን ዘንድሮ በጣም ጥሩ ጀምሯል። ኦዴጋርድ በምርጥ ብቃቱ ላይ ሲሆን አርሰናልን የበለጠ ጠንካራና ተወዳዳሪ ቡድን ያደርገዋል። አርሰናልም አሁንም የፕሪሚየ…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.