Channel
Updated: 2026-07-27
ያን ዲዮማንዴ ባለፈው አመት 🔥🥶 ጨዋታዎች፦ 31 ጎሎች፦ 10 አሲስቶች፦ 8 ይሄ ቁጥር ትንሸ ሊመስል ይችላል ግን ልጁ 19 አመቱ ነው 👏🔥 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
🚨 ያን ዲዮማንዴ ባለፈው የውድድር ዘመን በቡንደስሊጋው 118 ድሪብሎችን ያጠናቀቀ ሲሆን፣ ይህም ሁለተኛ ደረጃ ላይ ከተቀመጠው ተጫዋች በ50 ይበልጣል።⚡️🇨🇮 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
Media post
🚨💣 ፋብሪዚዮ ሮማኖ፦ “ፔስጂዎች በጣም ተበሳጭተዋል፤ ደስተኛ አይደሉም፤ ሁኔታው እጅግ በጣም የተወጠረ ነው። ፔስጂ ያን ዲዮማንዴን ያስፈርማል ተብሎ ተጠብቆ ነበር፤ በዝውውሩ ላይም ለረጅም ጊዜ ሲሰሩበት ቆይተዋል። በዓለም ዋንጫው መጀመሪያ ላይ ከተጫዋቹ፣ ከወኪሎቹ እና ከRB ሌፕዚግ…
በነገራችን ላይ ነገ ነው የቪኒ እና የማድሪድ መጨረሻው ሚለይለት 🙏🤍 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
Flags — countries where our network of observers on Telegram recorded this ad being shown in this channel. It's not the advertiser's targeting country: Telegram serves sponsored ads worldwide, and we simply note where the ad appeared in the feed. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; rare placements (under 5%) are collapsed into “+N”.
ሪያል ማድሪድ ከ2013 ጋሬዝ ቤል ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ ትልቅ የRW በዝውውር ሂሳብ አስፈርሟል። 🤯⚪️ @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
🚨💣 የክለባችን ማድሪድ የዝውውር መስኮት ገና አልተጠናቀቀም። ተጨማሪ ተጫዋቾችን ሊያስፈርሙ ይችላሉ! [ FABRIZIO ROMANO ] @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
ሪያል ማድሪድ እንደኔ አሪፍ ዝውውር ነው ብየ ነው ማስበው ከገንዘቡ ውጪ ምክኒያቱም ሪያል ማድሪድ ከ ጋርዝቤል በኅላ ያ መስመር ክፍት ነው ሮድሪጎ ነበር እሱም የረጅም ጉዳት ላይ ነው ሪያል ማድሪድ ደሞ ተፈጥሯዊ የቀኝ መስመር አጥቂ የለውም ያን ዲዮማንዴ በጣም አሪፍ ነው በዛ ቦታ ኦሊ…

El Real Madrid Es Mi Corazon ⚪️⚪️ ይህ በኢትዮጵያ የመጀመሪያዉ እና ትልቁ የሪያል ማድሪድ የቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ ሪያል ማድሪድ አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ዜናዎች ፣ ኃይላይቶች ፣ ቪዲዮች ፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ ! ⚪️HALA MADRID Y NADA MAS⚪️ ________________________________ 📢 ለማስታወቂያ ስራ @leularamos