Channel
Updated: 2026-07-31
ትራምፕ በኢራን ላይ ጥቃት ይቀጥሉ ‼ - የአሜሪካ ሴኔት የአሜሪካ የህግ መወሰኛ ምክር ቤት (የላይኛው ምክር ቤት፣ ሴኔት)ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በኢራን ላይ ወታደራዊ እርምጃ የመውሰድ ስልጣናቸውን ለማገድ የቀረበውን የውሳኔ ሃሳብ በ 49 ለ 50 በሆነ በጠበበ የድምፅ ልዩነት ውድቅ…
በመንግሥት በተገነቡ መንገዶች ላይ የሚንቀሳቀሱ ተሽከርካሪዎች ግብር ሊከፍሉ ነዉ የምጣኔ ሀብት ባለሙያ የሆኑት አቶ ዋሲሁን በላይ ይህ ግብር በተሽከርካሪ ባለቤቶች ላይ የሚጣል ሲሆን፥ተሽከርካሪዎቹ በመንግስት በተገነቡ መንገዶች ላይ ስለሚንቀሳቀሱ በየዓመቱ የሚከፈል ይሆናል ብለዋል። ይህ…
ግብጾች የአባይን ውሃ ስለሚጠቀሙ ለኢትዮጵያ ሊከፍሉን ይገባል ዶክተር ኢ/ር ሀብታሙ ኢተፋ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የውኃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ሀብታሙ ኢተፋ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ልዩ ቆይታ፣ ግብፅ የአባይን ውኃ በነፃ እየተጠቀመች አገሯን እያለማች…
📱 አንድን አይፎን 17 ፕሮ ገዝቶ ለመያዝ በስዊዘርላንድ 3 የሥራ ቀናት ብቻ እንደሚያስፈልግ ተገለጸ አዲሱ አይፎን 17 ፕሮ በዓለም አቀፍ ገበያ ላይ የሚሸጥበት የገንዘብ መጠን በየትኛውም የዓለማችን ክፍል ተመሳሳይ ሊሆን ይችላል፤ ነገር ግን አንድ ግለሰብ ይህንኑ ስልክ ገዝቶ ለመያዝ…
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
Media post
በሀዋሳ ከተማ በጣለው ከባድ ዝናብ በሰው ሕይወት እና በንብረት ላይ ጉዳት ደረሰ ትናንት ማምሻውን በሀዋሳ ከተማ በበረዶ እና ኃይለኛ ንፋስ ቀላቅሎ በጣለው ከባድ ዝናብ ምክንያት በሰው ሕይወት እና በንብረት ላይ ጉዳት ደረሰ። በአንዳንድ የከተማዋ አካባቢዎች ንፋሱ ዛፎችን እና የኤሌክትሪ…
Media post
Media post
የመረጃዎች ቁንጮ የሆነውን Ethio ዜና ለሚወዱት ጓደኞችዎ እና ቤተሰብዎ ያካፍሉ። አንድ ላይ፣ ዘምነን እንቆይ! ምርት እና አገልግሎታችሁን ገጻችን ላይ ለማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን @ethiozenaa_bot