Channel
Updated: 2026-07-26
💣 ምን አልባት የዝውውሩ መፋጠን የቪኒን መውጣት የሚጠቁም ይመስላል፤ ማድሪድ የዲዮማንዴን ዝውውር ጀምሮ ለመጨረስ 2 ቀናት ነው የፈጀበት።👀 📍❓ ስለ ቪኒ አዲስ መረጃ በአርሰናል ቻናላችን ያንብቡ👇 https://t.me/+IgfaZ5c1Unk5MGJk 📍 https://t.me/+Igf…
ዝውውሩ ከ€100 ሚልየን በሚበልጥ ዋጋ ተጠናቋል ! ➟Fabrizio romano SHARE 📲 @EthioEpl
🚨 ዲዬማንዴ ወደ ሪያል ማድሪድ HERE WE GO 📍Fabrizio romano SHARE 📲 @EthioEpl
ማንቸስተር ዩናይትድ የሊሳንድሮ ማርቲኔዝ ጉዳት ከባድ ነው ብለው አያስቡም፤ ተጫዋቹም ለውድድር ዘመኑ መጀመሪያ ዝግጁ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል። ✍️ አንዲ ሚተን SHARE 📲 @EthioEpl
😱🚨 ሆነ ተከናወነ. 🚨😱 💸 ታይቶም ተሰምቶም የማይታወቅ በየቀኑ የ25% ተመላሽ በቤትና ብቻ 🥶 ቤትና አስደሳች : ቀላል : ተወዳጅ Betna.et 📱 Telegram
Flags — countries where our network of observers on Telegram recorded this ad being shown in this channel. It's not the advertiser's targeting country: Telegram serves sponsored ads worldwide, and we simply note where the ad appeared in the feed. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; rare placements (under 5%) are collapsed into “+N”.
💵 ገንዘብህ እኛ ጋር ዋጋ አለዉ 💵 ❓ሁሌም እየተበላህ እስከመቼ ⁉️ 💰 የቀመርን ሲስተም ሞክረህ እፎይ አትልም?💵 ❤️ ለማንኛውም ጥያቄ @kemerbetsupport ፃፉልን kemerbet / telegram
🔴⚪️ አርሰናል በቪኒ ጉዳይ ያመረሩ ይመስላሉ🥶 📍አዳዲስ መረጃ በአርሰናል ቻናላችን ያንብቡ👇 https://t.me/+IgfaZ5c1Unk5MGJk 📍 https://t.me/+IgfaZ5c1Unk5MGJk 📍
💣💥አርሰናል በክለቡ ታሪክ ታይቶ የማይታወቅ የዝውውር ዋጋ ለማድሪድ እንዲሁም ከፍተኛ ደሞዝ ለቪኒ ለማቅረብ ተዘጋጅተዋል🥶 ➟Telegraph SHARE 📲 @EthioEpl

ዉድ የቻናላችን ተከታታዮች ይህ ቻናል ትኩረቱን ሰቶ የሚዘግብ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ቻናል ነዉ ፦ 👉 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች በቀጥታ 👉 ስለ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከጨዋታ በፊት ቅድመ ትንታኔ 👉 ስለ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከጨዋታ በኋላ የታዩ ክስተቶች ፣ እናቀርባለን አብራችሁን ቆዩ ለማስታወቅያ እና አስተያየት 👉 @yafet_junior