Channel
The future starts here!
Updated: 2026-09-12
🛑 በዚህ አመት ✅ በፕሮግራም እናጠናለን + ብዙ ፈተና እንሰራለን = ውጤታማ እንሆናለን! ይሄ 10 ወር የሁሉም ተማሪ ህይወት የሚቀየርበት ነው። የመጀመሪያ ዙር ተማሪዎቻችን 11ኛ እና 12ኛን እንጨርሳለን። የሁለተኛ ዙር ስንጀምር ደግሞ ከ 9ኛ ክፍል ጀምሮ የረሳኸውን፣ ያልገባህን ሁ…
🛑 ቅዳሜ በውጤት አንዱን ከፍ ሌላኛውን ዝቅ ያደሮጋል‼️ የ 2019 ኢንትራንስ ፈተና ውጤት ነሀሴ ላይ ሲመጣ መደሰት ነው ወይስ መቆጨት የምትፈልገው? ያ ውጤት ያ ደስታ በዛሬው ጥረትህ ይወሰናል። ሌሎች ቅዳሜና እሁድን ሲዝናኑ፣ ፈታ ሲሉበት አንተ ደግሞ ጥግ ድረስ ትጠቀምበታለህ። ከዛ…
🛑 ለ 2019 ተፈታኞች የተዘጋጀ ቪዲዮ! በዓሉን አስመልክቶ ከስነወርቅ ታዬ ጋርና ከFutureX አንዳንድ መምህራን ጋር ልዩ ቆይታ አርገናል። ስለ ትምህርት፣ ስለ ህይወት፣ ስለብዙ ነገር አውርተናል። በተለይ ለ 2019 ብሔራዊ ፈተና ተፈታኞች በዚህ አመት እንዴት እንደምትዘጋጁ የሚያሳ…
🛑 የዲስፕሊን አመት ይሁንልን🙌 ዲስፕሊን ካለህ የማታሳካው ነገር የለም፤ በትምህርት ብቻ አይደለም ነገ በስራና በቢዝነስ ስኬታማ ትሆናለህ። ዲስፕሊን ማለት ደበረህ ደስ አለህ ደበረህ ካንተ የሚጠበቀውን ሁሉ ማድረግ ነው። በዓል ነው፤ ልደት ነው፤ ወይ ሌላ ምክንያት ወይ ሰበብ አርገህ…
🌻🌻🌻️ በአዲሱ አመት አዲስ ታሪክ እንሰራለን‼️ ይሄ አመት የኛ ነው! 🔥🔥🔥 እንኳን አደረሳችሁ🙌 አዲሱ አመት ህልማችሁ የሚሳካበት፣ ቤተሰብ በእናንተ ውጤትና ስኬት በደስታ የሚፈነጥዝበት ይሁንላችሁ! የዛሬ የጥናት ፕሮግራም ሁላችንም English Unit 8 ከዛ ሶሻሎች Eco…
🛑 በፕሮግራም ስታጠና ጊዜህ አይባክንም! ጥሩ እየሄድን ነው በርቱ‼️ ቆራጥ የሆነ ተማሪ በፕሮግራም ያጠናል፣ ዲስፕሊን እና ትከረት አለው!! ስልካችንን ከትምህርት ውጪ ለምንም ነገር አንጠቀምም! ⭐️ "ይሄ አመት ለህይወታችን በጣም ወሳኝ ነው!" ይሄንን መቼም እንዳትረሱ። የዛሬን ጥና…
🛑 ብታጠናም ባታጠናም ክረምቱ አልቋል‼️ ለመስከረም ምን አሰብክ❓ ክረምቱ ሮጦ ዛሬ የአመቱ የመጨረሻ ቀን ነው፤ ክረምቱን በፕሮግራም ሲያጠና የነበረ አይጨነቅም! ምንም ያልጀመረው ደግሞ አሁንም ከዜሮ ለመጀመር እስከ ሰኔ ድረስ ሙሉ 10 ወር አለው፤ ከመስከረም ጀምሮ የሚኖርህ ጥረትህና…
🛑 ለ 2019 ብሔራዊ ፈተና በቆራጥነት ተዘጋጁ‼️ የFutureX አባላት የዛሬ ጥናት እንዴት ነው? በሞራል የምታጠኑ ፈተናውን የምትፈተኑ ሁላችሁም ጀግኖች ናችሁ! በፕሮግራም ማጥናታችሁን ቀጥሉ! ልክ ሞዴል ፈተና ስንፈትናችሁ ኢንትራንስን በቀላሉ እንደምታልፉ ኮንፊደንስ ይኖራችኋል። ከ…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.