Channel
Updated: 2026-07-27
ብዙ ሰው የተሳሳተው የ Spelling ጥያቄ ነው ሞክሩት እስኪ ላብራቶሪ በእንግሊዘኛ ሲፃፍ ፦
🚨🚨 እውነት አንተ የእግር ኳስ አድናቂ ከሆንክ ይሄ ቻናል ሊያመልጥህ አይገባም🚨🚨 ሁሉንም የእግርኳስ ዜና እና ቀጥታ ስርጭት አንድ ላይ የሚያገኙበት ምርጥ አዲስ ቻናል JOIN በማድረግ ይቀላቀሉ
💒🤩🤩ዛሬ እሁድ ነው🤩🤩⛪️ ✨ልዩ ቀን✨ ይህን ልዩ ቀን ብርክ ብላቹ እንድታሳልፉ በማሰብ ድንቅ መዝሙሮችን ልንጋብዛቹ ነው ⚫️ታዲያ የድሮ መዝሙሮችን📀 ወይስ ⚪️አዳዲስ መዝሙሮችን💿 እንጋብዛቹ🎁 📛ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹን ቻናል በመቀላቀል በዝማሬዎቹ ተባረኩ 👇👇👇👇…
ወንጌልን ወደ ቤቷ አደረሳት የምህረት ቤት የጭራቆች መኖሪያ መሰላት መግባት ባትፈልግም መሳፍንት አሳመናትና ወደ ቤት ገባች ፅጌ የልጇን ሁኔታ ስታይ ደነገጠች"ምነው ልጄ ምን ሆነሽ ነው?" "እእእ እማዬ"ያቆመችውን ለቅሶ እንዳዲስ ጀመረች።ፅጌ አባብላት አስተኛቻት። ቅኒቱ የፈረስ ቅርፅ …
ቅኒቱ ክፍል 25 ✍ኤደን አንድሬ "ወንድምህ ሶሬሳ የት እንዳለ እኔ አላውቅም" "አንድ ላይ አይቻችኃለሁኝ አትዋሽ"እየተወራጨ ሊይዘው ሲሞክር ካኑላው ተነቀለና ደሙ ጠብ ጠብ ማለት ጀመረ።ብርቁ በጩኸት ደባለቀው። "ውይ ውይ ውይ ወንድሜ!ወንድሜ ደሙ ፈሰሰ!"ጩኸቱን ሲሰሙ ሮጠው ወማን ነር…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
#የተሰወረ trailer "ይሄ ነዉ ቤቱ።" "አዉ....ላንኳኳ?።" "አይ ተይዉ ራሱ ይከፈታል።" "ኧረ?።" "ምኗ ናት።"ሄደና በሩን በሀይል ሁለቴ መታዉና። በዉስጡ።"ደባሪዎች።"አለ። "ምን አልከኝ።" "አይቺን አደለም ባክሽ ጠጋ በይ አሁን ይከፍቱታል።"ጠጋ እንዳለች ይከፈታል። "ብዙ …
ቅኒቱ ክፍል 24 ✍ኤደን አንድሬ "አቁመው አቁመው"ሾፌሩ መኪናውን ሲጢጢ አድርጎ አቆመው ...... "በሩን ክፈትልኝ ክፈትልኝ!"የያዘውን የትምህርት ቤቱን ቦርሳ ብርቁ ላይ ወርውሮት። "ምንድነው የተፈጠረው?"ብርቁ በድንጋጤ ጠየቀው። ወማ የሚመልስበት ጊዜ አልነበረውም ሾፌሩ በሩን እንደ…
"ደና ሁን "ቅኒቱ ወደ ፍፁም መኪና ገባ የነወማም መኪና መጣ ምህረትን ሲጠብቋት የምህረት ሾፌር በመሆኑ ከመደነቅ ወደ ኃላ አላሉም"ቆይ እሷ ለምንድነው ያልመጣችው?" "አስቸኳይ ጉዳይ ኖሮባት ነው"ኮስታራው ሾፌር መለሰ። "ወማ ድንገት በመስኮቱ አድርጎ ወደ ውጪ ሲያይ አይኑ ወንድሙ ሶሬ…
◉ውድ የዚህ ቻናል ቤተሰቦች በዚህ ቻናል ላይ ፦ ➫ #አጭር_እና_ረጅም_ልብወለዶች ➫ #መንፈሳዊ_ተውኔት ➫ #መንፈሳዊ_ትረካዎች ➫ #መንፈሳዊ_ግጥሞች ➫ #መንፈሳዊ_ፅሁፎች ➫ #መንፈሳዊ_ድርሰቶችያገኛሉ። ለማንኛውም አስተያየት 👉 @ads_wu Buy ads: https://telega.io/c/Gospel_Literature Since Thursday 11-9-2014