Channel
ቀለሜ ለ Fresh እንዲሁም መሰናዶ ተማሪዎች ስለ ግቢ መረጃዎች እና የተለያዩ ዩኒቨርስቲ ትምህርታዊ ቁሳቁሶች የሚቀርብበት ተወዳጅ ትምህርታዊ ቻናል ነው። Download our App: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.qeleme.exams Exit Exam: @exitpassethiopia Comment: @keleme2013_bot
Updated: 2026-09-12
ግቢ እንደገባችሁ የሚጠብቃችሁን ጫና ለመጋፈጥ ስንቶቻችሁ ዝግጁ ናችሁ ❓ የመጀመሪያ ዓመት ቀላል አይሆንም። 🏠 የቤተሰብ ናፍቆት 🏫 አዲስ አካባቢን መላመድ 📚 አሳይመንትና ፈተናዎች መደራረብ ⏰ ጊዜን በአግባቡ መምራት እነዚህን ሁሉ እያስተናገዳችሁ በጥንካሬና በብቃት ማለፍ ይጠበቅባ…
🤩 See Short Educational Tips⤵️ https://vt.tiktok.com/ZSqukR7sq/
Freshman ላይ ቀለሜ ተማሪዎች 4.0 ከሚያመጡባቸው ሚስጥሮች አንዱ ፤ያለፉትን ዓመታት ፈተናዎች አስቀድመው በመስራት ነው! ያለፉ ዓመታት ፈተናዎችን ወረቀት ከዚሁ ቻናላችን ላይ በ PDF ማግኘት ትችላላችሁ " mid exam ", " final exam " ወይም "exams collecti…
ከእኛ ጋር ስትዘጋጁ የነበራችሁ ውድ ተማሪዎች! ውጤታችሁ እንዴት ነበር? ውጤታችሁን Screenshot ላኩልን፤ እንዲሁም አብረን ያሳለፍነው ዝግጅት እንዴት ነበር? 💬 ውጤታችሁን፤ ሀሳብና አስተያየታችሁን በዚህ አጋሩን👇🏾 https://t.me/QelemeExamsAdmin ከእናንተ የም…
📢 UAT ውጤት ተለቋል። ለNatural 76.15 ለSocial 58.75 ውጤት ለማየት https://admission.aau.edu.et/dashboard 👍 @keleme_2013
❔ FAQ- በተደጋጋሚ የሚደርሱን ጥያቄዎች 1. 🐁 Email እንዴት Verify ማድረግ እችላለሁ? Email Verify ለማድረግ ከተቸገራችሁ፣ በApp ላይ ያለውን “How to Register” የሚለውን Button በመጫን እንዴት verify ማድረግ እንደምትችሉ Step by step ቪዲ…
ትምህርት ሚኒስቴር፣ የተቋምና የትምህርት መስክ ምርጫ ጊዜ መራዘሙን አሳውቋል። በ2018 ዓ.ም. የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ ሰርተፊኬት ፈተና ወስደው በመደበኛው የትምህርት መርሃ ግብር የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች የተቋምና የትምህርት መስክ ምርጫ ማጠናቀ…
🌼 መልካም አዲስ ዓመት! ውድ የ ቀለሜ ቤተሰቦች ፤ እንኳን ለ2019 ዓ.ም አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ። አሜን በሉ እንመርቃችሁ፤ ይሄ ዓመት 🌷 A+ የምትደረድሩበት፣ 🌷 እውቀታችሁን የምታሳድጉበት፣ 🌷 የላቀ ውጤት የምታመጡበት፣ 🌷 የምትፈልጉት Department ገብታ…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.