Channel
በዚህ Channel ውስጥ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያንን ዶግማ ፤ ቀኖና እና ትውፊት የጠበቁ ትምህርቶች ይተላለፉበታ ✞︎የተለያዩ_ተከታታይ ትምህርት ✞︎ስበከት ✞︎ስንክሳር _የቅዱሳን _ገድል _ በየዕየለቱ አለ ✞︎መንፈሳዊ ጥያቄዎች በዕየለቱ አለ ✞︎የተለያዩ ሌሎች መንፈሳዊ ጽሑፎ ለአስተያየት: ጥቆማና ጥያቄ በዚህ ያግኙን ☞ @kidus_michaelabate_12_bot
Updated: 2026-08-27
📔ዓለም ዓቀፍ የቤተክርስቲያን ታሪክ✝️ ክፍል ፴ [30] ☦️ የቤተክርስቲያን ታሪክ በዘመነ ሐዋርያት☦️ 📔በመጀመሪያው የክርስትና ምሥረታ የነበሩ ዐበይት የሐዋርያት መናብርት የቀጠለ..! ፭) የኤፌሶን መንበር ኤፌሶን በጥንቱ የታናሹ እስያ በዛሬው የቱርክ ግዛት የምትገኝ ከተማ ናት፡…
የእመቤታችን ምሳሌ የመጀመሪያዪቱ ምድር እግዚአብሔር በቃሉ በተናገርሁ የጊዜ ምድርም ዘርን የሚሰጥ ሣርንና ቡቃያን እንደ ወገኑ ዘሩም ያለበትን ፍሬን የሚያፈራ ዛፍን እንደ ወገኑ አበቀለች። የመጀመሪያዪቱ ምድር ለሰው ሕይወት የሆነውን ኤፍሬም ያበቀለችው ያለ ዘር ወይም ዘር ሳይዘራባት ነ…
ስንክሳር ዘወርኀ ነሐሴ ፳፩ /21/ ✟በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። በዚህች ዕለት የቀዳማዊ ምኒልክ እናት ንግስተ ሳባ ተወለደች። ይህቺ ኢትዮጵያዊት ከሦስት ሺህ ዘመናት በፊት የነበረች ደግ እናት ናት። በሥጋዊ ደረጃ ከታንዛንያ እስከ የመን ያስተዳደረች ስመ …
🙏 ለዛሬው ኦሪት ዘሌዋውያን ክፍል 2 ፦እዚላይ ያጠናቀቅን ሲሆን ፤ በቀጣዩ ክፍል እንደ እግዚአብሔር መልካም ፈቃድ ቀጣዮችን ምዕራፍዎች የምንመለከት ይሆናል የእግዚአብሔር ቸርነት አያለየኝ! 🙏🙏 "በቅዱሱና በሩካሴው፥ በንጹሑና በእርክሱ መካከል ትለዩ ዘንድ የእግዚአብሔር ሥርዓት ነ…
Media post
Media post
Media post
Media post
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.