Channel
Updated: 2026-07-27
ከclients ጋር እየሠራችሁ ያላችሁና የምትሠሩትን Agency ወደ ቀጣይ level ማሳደግ (scale ማድረግ) ለምትፈልጉ ተማሪዎቻችን ልዩ event አዘጋጅተንላችኋል! 🔥 ብዙዎቻችሁ በተደጋጋሚ ስትጠይቁን የነበረው ነገር ነው። በመጨረሻም ለእናንተ ማዘጋጀት ችለናል! 🚀 Join ማድ…
ገንዘባችሁን ያለጊዜ ገደብ save አታድርጉ... Invest አድርጉት! ባንክ ውስጥ ብር ማስቀመጥ ጉዳት አለው cause የብሩም ዋጋ እየቀነሰ ነው የሚሄደው። ከዛ ይልቅ የነገ ህይወታችሁን ሊቀይር በሚችል ነገር ላይ invest አድርጉት። ይሄም ማለት አቅማችሁን በሚያሳድጉ tools ላይ…
መልካም ሠንበት !
የሚገጥሟችሁ problems ሁሉ immediate response አያስፈልጋቸውም። አንዳንድ ችግሮች ትዕግስታችሁን ይፈልጋሉ። አንዳንዶቹ ደግሞ ተጨማሪ information ማግኘትን ይጠይቃሉ። አንዳንዴ ደግሞ በራሳቸው ጊዜ የሚጠፉ ችግሮች አሉ። ትክክለኛ wisdom ማለት በፍጥነት react …
Media post
Flags — countries where our network of observers on Telegram recorded this ad being shown in this channel. It's not the advertiser's targeting country: Telegram serves sponsored ads worldwide, and we simply note where the ad appeared in the feed. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; rare placements (under 5%) are collapsed into “+N”.
10 ደቂቃ ስጡኝ..... ይሄን ዓመት ያለጸጸት ለማጠናቀቅ! https://youtu.be/V0Eyh1C-pfY
መጀመር በጣም exciting ነው። ነገሩን መጨረስ ግን በጣም valuable ነው። ማራቶንን አስቡት። ሩጫውን ከሌላው ጋር እኩል መጀመር ቀላል ነው... ግን finishing line አቋርጣችሁ ካልጨረሳችሁ ማንም ሜዳሊያ አይሰጣችሁም። የሚገርም የቢዝነስ Idea ህይወታችሁን አይቀይረውም።…
አሁን በ 20s ዕድሜያችሁ ውስጥ ካላችሁ... ከአሁን የተሻለ time እና freedom አታገኙም! ምናልባት ከጥቂቶቻችሁ በስተቀር፣ አብዛኞቻችሁ የምታስተዳድሩት ቤተሰብ ወይም ከባድ የሚባል responsibility የለባችሁም። ይሄ ማለት risk ለመውሰድ፣ አዳዲስ ነገሮችን ለመሞከር እና…
Welcome to Moh Anbessa I’ll be sharing - Actionable tips - Practical Advice - Business and Marketing. Contact us: @mohanbessasupport