Channel
╭━─━─━─ ➻ በዚህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ያን አስተምሮን እና ሥርዓትን የጠበቁ መንፈሳዊ ግጥሞችን፣ መነባንቦችን፣ ትረካዎችን፣ ዜናዎችን ፣ደብዳቤዎችን፣ ትምህርታዊ ጹሑፎችን፣ ብሂለ አበው፣ ከመጽሐፍት ዓለም እና ሌሎችም ''መንፍሳዊ ሥነ-ጹሑፎችን'' ያገኛሉ። . . . ለማስታወቂያና ሃሳብ አስተያየትን ወይም ቻናሉን በተለያዩ መንፈሳዊ ስነ-ጹሑፎች ለመደገፍ 👇 @yohannes_2421 ላይ አድርሱን።
Updated: 2026-08-27
ማርያም🥰 ✍እናቴ እማዋይሽ እማማክርሽ እማርፍብሽ እንደ ልቤ ከእናት በላይ ደግ እናቴ ወዳጅ ሳጣ ያለሽ ቅርቤ ትናትናን ያሳለፍሽኝ ያልደከምኩሽ ዛሬም ያለሽ እመአምላክ🥰 እመ ብዙ🥰 መቼም ፋቅሬን ታውቄዋለሽ❤️ እወድሻለው ከእናት በላይ ደግ እናቴ ስለሆንሽኝ እወድሻለው በክፉ ቀን ከቀ…
እንዳልንገዳገድ እንዳልወድቅ ምርኩዜ ሳዝን መፅናኛዬ በተጨነኩ ጊዜ ብርታቴ ሞገሴ እመአምላክ ጉልበቴ አንቺ ስላለሽ ነው የበራው ህይወቴ❤️❤️❤️ እመአምላክ ✍ @Terses21 https://t.me/meban1
ጌታ ሆይ ቶሎ ና......ልብን የሚያሳርፍ ልዪ ግጥም...✨ ✍ገጣሚያን ኤልያስ ሽታሁን እና አስታወሰኝ #SHARE🙏🏻 📢በየለቱ ኦርቶዶክሳዊ ሥነ-ጹህፎች ለማግኘት ቻናላችንን ይ🀄️ላ🀄️ሉ 👇👇 ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮ @orthodoxawi_gtm @orthodoxawi_gtm…
ከመስቀል ስር ያለች መስቀል 🎙ድምፅና ✍ገጥም ገጣሚት ህሊና ደሳለኝ #SHARE🙏🏻 📢በየለቱ ኦርቶዶክሳዊ ሥነ-ጹህፎች ለማግኘት ቻናላችንን ይ🀄️ላ🀄️ሉ 👇👇 ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮ @orthodoxawi_gtm @orthodoxawi_gtm ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯ htt…
ገብርኤል እንደ መጀመሪያው በሰማንያ ቀኔ ደጅህ እንደመጣው ንፁህ አርገው ልቤን በከንቱ ስባዝን ጊዜዬን እንዳላጣው ፀሎቴን ሰምተኸኝ ስንቱን አለፍኩት ቆመህ ከጎኔ ደካማ ነበርኩኝ ስምህን ጠርቼ በርትቻለሁ እኔ ውለታህን መክፈል ባልችል መባ ምስጋና ባቀርብልም ያረክልኝን ለኔ አንተ ምንም …
✍ ዞሬ ስመለከት ዞሬ ስመለከት ሀጢያቴን ሳስበው ለካስ የሚያኖረኝ የእግዚአብሔር ፍቅር ነው ለዛሬ መድረሴ በእሱ ቸርነት ነው ሀጢያቴ ቅጥ የለው በደሌ የበዛ እድሜዬም የሚሄድ እንዲው እንደ ዋዛ 😢😢😢😢😢😢😢 ዞሬ ስመለከት ዞሬ ስመለከት ሄጄ ወደ ዋላ አንተ ያሳዘንኩት የበደሌ …
ብቻ አንድ ቀን አለች✍ ብቻ አንድ ቀን አለች ሁሌ ምናፍቃት ከደጅህ መጥቼ እርፍ የምልባት ጭንቀቴን ረስቼ ከሀዘን ምወጣባት ብቻ አንድ ቀን አለች ሁሉም የሚያልፍባት ዛሬን አሻግሬ ነገን የማይባት በተስፋ ጥላ ስር የምጠለልባት እንባዬ ታብሶ ሳቅ የምስቅባት ሀዘኔን ረስቼ ማመሰግንባት ብቻ…
ትመጫለሽ አይደል🥹 ጉልበቴ ቢደክም መራመድ ቢያቅተኝ ከደጅሽ ብጠፋ ነውሬን አፍሬ ከጥላሽ ብሰወር ከመቅደስሽ ብሸሽ የማደርገው ጠፍቶኝ በዓለም ስባክን በር አፌን ዘግቼ ቁጭ ብዬ ሳለቅስ አንድ ወገን አጥቼ ሌት ተቀን ሳነባ ማንም ባይኖረኝ ቤቴ ቢሆን ሆና ትመጫለሽ አይደል ድንግል የኔ ጥ…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.