Channel
🌹«ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን /አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ።♥ https://t.me/Orthodoxtewahdoc ሐምሌ 3 በ2014 ዓ°ም ተከፈተ። 📌እግዚአብሔር ቢፈቅድ የቅዱሳኑን ታሪክ እንመማርበታለን ብለን ከፈትነው ቅዱስ እግዚአብሔር ይፍቀድልን አሜንለምት @fentanesh21_23 🗯ፈንታነሽ / የእመ ብርሃን ልጅ🤗
Updated: 2026-08-24
ማርያም ማርያም ብዬ ስምሽን ልጥራው ፣ አይደክመኝም እኔ ብደጋግመው ፣ አሁንም ጠራሁሽ አላስችልህ ቢለኝ፣ አውቀዋለው ስምሽን እናቴ ስትወልደኝ። ማርያም ማርያም
ዐበይት_በዓለት ማለት ትልቅ ማለት ሲሆን ኢየሱስ ክርስቶስ ለሰው ልጆች ጥቅም የፈፀማቸው ታላላቅ ሥራዎችን ዐበይት በማለት እንጠራቸዋለን ብዛታቸውም ዘጠኝ ነው እነርሱም፦ ፩_ በዓለ_ጽንሰቱ (በዓለ ትስብዕት) ብሥራትም ይባላል ቀኑ፡- መጋቢት 29 በዓሉ፡- ቅዱስ ገብርኤል ለእመቤታችን የ…
_<<ሠላሳ ሦስቱ የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በዓላት እነዚህ ናቸው፡>>_ ነሐሴ 7- እመቤታችን የተፀነሰችበት ዕለት፡፡ ነሐሴ 16- ሥጋዋ የፈለሰበት/በልጇ ኃይል ከሞት ተለይታ የተነሣችበትና ወደ ሰማይ ያረገችበት ዕለት፡፡ ከነሐሴ 17 እስከ ነሐሴ 21 ድረስ ለ5 ቀናት ትንሣኤ…
«#ወር በገባ በ21 #እመቤታችን ድንግል ማርያም ናት»🌹 🌹=>የአምላክ እናቱ እመ-ብርሃን ድንግል ማርያም:- 🌹=»በ3 ወገን (በሥጋ: በነፍስ: በልቡና) ድንግል 🌹=»በ3 ወገን (ከኀልዮ: ከነቢብ: ከገቢር) ንጽሕት 🌹=»ሳትጸንስ: በጸነሰች ጊዜና ከጸነሰች በሗላ ድንግል 🌹=»…
እመአምላክ እናቴ የባርያሽን መሻት ታውቂያለሽና ዛሬም እንደምህረትሽ ፈቃድ ይሁንልኝ.. አሜን፫
✳#አቡነ ቀውስጦስ ማለት⁉ 🌹☞•••ወር በገባ በ21 የሚታሰቡ በእመቤታችን ልደት ግንቦት 1የተወለዱ በእመቤታችን የዕረፍት ቀን ጥር 21 ያረፉ የእመቤታችን ወዳጅ የአቡነ ቀውስጦስ ወርሐዊ መታሰቢያቸው ነው፡፡ ♨☞ጻዱቁ አባታችን አቡነ ቀውስጦስ የተወለዱት በሸዋ ክፍለ ሀገር በውግዳና ቡ…
Media post
Media post
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.