Channel
Updated: 2026-08-02
Earlier titles this channel went by — useful for spotting rebrands.
📖📖 ስንክሳር ዘወርኀ ሐምሌ ፳፮/26 🤩በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። 📌በዚች ቀን መልካም ሽምግልና የነበረው የእመቤታችን ድንግል ማርያም እጮኛዋ ድካሟን ለመሳተፍ ክብር ይግባውና ለጌታችንም አሳዳጊው ለመሆኑ የተገባው ጻድቁ ዮሴፍ አረፈ። 📌እርሱም…
መራራ ሆኗል ሕይወቴ "የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉት፤ እርሱ ስለ እናንተ ያስባልና።" (1ኛ ጴጥሮስ 5፥7) 1. መራርነት የጽናት መጀመሪያ ነው ዛሬ ሕይወትህ መራራ ሆኖብህ ታዝናለህ ይሆናል። ነገር ግን አባታችን እዮብ በአንድ ጀምበር ሀብቱን፣ ልጆቹንና ጤናውን አጥቶ ሕ…
🔴የመጽሐፍ ቅዱስ የመጨረሻው መልእክት — ተስፋ እና ድል አድራጊነት ክፍል(፱)9 ብዙ ሰዎች የዮሐንስ ራእይ መጽሐፍን ሲያነቡ ትኩረታቸው አውሬው፣ 666 እና መከራው ላይ ብቻ ይሆናል። ይህ ግን የመጽሐፉን ዋና ዓላማ አለመርዳት እና ፍጹም የተሳሳተ እይታ ነው። የዮሐንስ ራእይ መጽ…
📖 Jegol Publishing የነፍስ ምግብ የሆኑ፣ በኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ ላይ የተመሠረቱ መንፈሳዊ መጻሕፍት በአንድ ቦታ። ✝️ ንስሐን፣ እምነትንና የቤተ ክርስቲያንን ትምህርት የሚዳስሱ አዳዲስ መጻሕፍት በየጊዜው እናጋራለን። 📥 ዲጂታል መጻሕፍት — በ299 ብር 📱 ስልክዎ ላይ…
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-06-03 · first ad check queued
መርቆሬዎስ መርቆሬዎስ ሰማዕት ገባሬ ተአምር ወኃይል ምርሐኒ ለወልድከ ፍና ፅድቅ ወሣህል [፪] አዝ የወንጌልን ቃል የፈፀምክ በመንፈስ ቅዱስ የታተምክ የአብ ወዳጅ ፒሉፓዴር ሰማእቱ ልብስህ ሰንፔር መኑ መኑ ዘይትማሰለከ መኑ እንበለ ጊዮርጊስ ሰማዕት ዘአዳም ስሩ አዝ ምሉዓ ጥበብ ወሞገስ…
📖📖 ስንክሳር ዘወርኀ ሐምሌ ፳፭/25 🤩በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። 📌በዚህች ቀን ከኒቆምድያ አገር የሆነችው ሐዋርያዊት ቅድስት ቴክላ በሰላም አረፈች። ይህች ቅድስት በሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ትምህርት ልቧ ተነክቶ፣ ከምድራዊ ጌጥና ትዳር ይልቅ ክር…
🔴ክርስቲያናዊ ጥንቃቄ እና መንፈሳዊ መፍትሔዎች ክፍል(፰)8 አንድ አማኝ ከክፉ አሰራር እና ከዘመኑ ውዥንብር እራሱን ለመጠበቅ ማድረግ ያለበት መንፈሳዊ ጥንቃቄዎች የሚከተሉት ናቸው፦ ቃሉን በጥበብ መመርመር፦ በወሬ እና በስሜት ከመነዳት ይልቅ መጽሐፍ ቅዱስንና ቅዱሳት መጻሕፍትን …
📖 Jegol Publishing የነፍስ ምግብ የሆኑ፣ በኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ ላይ የተመሠረቱ መንፈሳዊ መጻሕፍት በአንድ ቦታ። ✝️ ንስሐን፣ እምነትንና የቤተ ክርስቲያንን ትምህርት የሚዳስሱ አዳዲስ መጻሕፍት በየጊዜው እናጋራለን። 📥 ዲጂታል መጻሕፍት — በ299 ብር 📱 ስልክዎ ላይ…
#ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #Orthodox 📜 #የዕለቱ #ስንክሳር (#የቅዱሳን_ታሪክ) 💡 የአባቶች ምክርና ትምህርት 📖 ሕይወትን የሚቀይሩ ጥልቅ የአባቶች ምክር እና ትምህርቶች ይተላለፋሉ። 📌 ጥያቄ ለመጠየቅና ማስታወቂያ ለማሰራት 👉 @tadilogos ያግኙን። Buy ads: https://telega.io/c/OrthodoxTewahedoTrue