Channel
Updated: 2026-07-30
ፏ በአርብ! የሳፋሪኮም ያልተገደበ ዳታ ጥቅል ስሙ ምን ይባላል? ምንም ላይክ የሌላቸው 3 መላሾች የ100 ብር ካርድ እንሸልማለን! #SafaricomEthiopia #furtheraheadtogether
የሳፋሪኮም የጥሪ ማሳመሪያ (CRBT) ቋንቋን ወደ እንግሊዝኛ መቀየር ይፈልጋሉ? የጥሪ ማሳመሪያ አገልግሎት መገልገያ ቋንቋን ወደ እንግሊዝኛ መቀየር በጣም ቀላል ነው! ወደ 722# በመደወል የቋንቋ ምርጫዎን በቀላሉ ማስተካከል ይችላሉ! #SafaricomEthiopia
የ1.5 ጊባ ዳታ ነጻ ስጦታ! 🎁 ፈጣኑ የሳፋሪኮም ኔትወርክ ላይ በOpera Mini ኢንተርኔት እየተጠቀምን ለአንድ ወር በየቀኑ 50 ሜባ በነጻ እናግኝ! 🔗 የ Opera Mini መተግበሪያን በዚህ ሊንክ እናውርድ 👉 https://opr.as/Ethiopia #SafaricomEthiopi…
እውቀትዎን በ Google Gemini ያሳድጉ! ስለ AI መሠረታዊ መረጃዎችን ለመረዳትም ሆነ አዳዲስ ነገሮችን ለመማር ፈጣን መልስ በማግኘት በሳፋሪኮም ሁሌም ቀዳሚ ይሁኑ! የ300 ሜባ የዳታ ጥቅል በ15 ብር ብቻ ይግዙ! በM-PESA ሲገዙ እስከ 20% ተጨማሪ ዳታ ያገኛሉ! #Safari…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
ለPUBG አፍቃሪዎች ልዩ የምስራች! በ50 ብር ብቻ ለ24 ሰዓት የሚቆይ 3ጊባ ጥቅል አዘጋጅተናል። 🎮 🏆 አሁኑኑ 777*3*1# ላይ በመደወል መግዛት ትችላላችሁ! #SafaricomEthiopia
ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በ24/7 የህንፃ ጥገና፣ የንብረት ማጓጓዝ (ሎጅስቲክስ)፣ የቆሻሻ ማስወገድ እና የፀረ-ተባይ ቁጥጥር አገልግሎት ዘርፎች የፍላጎት መግለጫ (EOI) ጥሪ አቅርቧል። የቴክኒክ ፕሮፖዛልዎን እስከ ሐምሌ 27 ቀን 2018 ዓ.ም (August 03, 2026) ከቀኑ 11:00 …
አሁንም በSMS ጨዋታ ፈታ💬🎊 እያልን በየቀኑ እንሸለም! 🎁 ከሳፋሪኮም ቁጥራችን ወደ 799# በመደወል እንወዳደር! እናሸንፍ! በአንድ መልስ 1ብር ብቻ! #SafaricomEthiopia #FurtherAheadTogether
ዝናብ እየዘነበ መውጣት አቅቶዎት የአየር ሰዓት አልቆብዎታል? ምንም እንዳይጨነቁ! 🌧☕️ ከሶፋዎ ሳይነሱ በሳፋሪኮም የአየር ሰዓት በክሬዲት ያግኙ! ወደ 711# ይደውሉ እና በ30 ብር ብቻ 120 ሳምንታዊ ደቂቃዎችን (60 ደቂቃ ወደ ሳፋሪኮም እና 60 ደቂቃ ወደ ቴሌ) በብድር በመውሰ…
Safaricom Ethiopia: Further Ahead Together. 🇪🇹 This is the OFFICIAL Safaricom Ethiopia Telegram Channel! Get connected, stay informed. Enjoy your data offers, customer support, updates & more. Safaricom Ethiopia Bot: @official_safaricomet_bot