Channel
Official channel of sheger press Contact @birukepromo
Updated: 2026-09-12
ኤርትራ ኢትዮጵያን የምስራቅ አፍሪካ ቀጠናን እያተራመሰች ነው ስትል ከሰሰች የኤርትራ የማስታወቂያ ሚኒስቴር ያወጣውን መግለጫ ጠቅሶ የፈረንሳይ ዜና አገልግሎት እንደዘገበው፣ የኤርትራ መንግስት የኢትዮጵያው ገዢ የብልጽግና ፓርቲ የአፍሪካ ቀንድን አለመረጋጋት ውስጥ ለመዝፈቅ በንቃት እየሰ…
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አዲሱን አመት የልባችን መልካም መሻት የሚፈጸምበት ታድርግልን🙏 ወደ ቤተ መቅደስ ገባች🙏🙏🙏 በመካንነት የነበሩት ወላጆቿ ኢያቄምና ሐና በንጽህና በቅድስና ቢኖሩም በወቅቱ የነበሩት ካሕናተ ኦሪት ልጅ ስላልወለዱ መስዋዕታቸውን እንኳን ሊቀበሏቸው ፈ…
Media post
#የጨዋታቀን‼ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 4ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ይጀምራሉ በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አራተኛ ሳምንት ዛሬ መካሄድ ሲጀምሩ ምሽት 4፡00 ሰዓት ላይ አርሰናል ወደ ስታዲየም ኦፍ ላይት አቅንቶ ከሰንደርላንድ ጋር ጨዋታውን ያከናውናል። የአሰልጣኝ ሚኬል አርቴታው አርሰናል ኮ…
የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ረድኤት እና ምልጃዋ አይለየን🙏 ቤተክርስቲያናችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ከፈጣሪ በታች ከፍጡራን ሁሉ በላይ በማለት ክብሯን ትገልጻለች። ኦርቶዶክሳዊያን ከሕጻንነታችን ጀምረን የእመቤታችንን ምስጋና እንማራለን፣ ሁልጊዜም በአባታችን ሆይ ጸሎት ጀምረ…
Media post
"ጥፋት ሳናጠፋ ይቅርታ አንጠይቅም!" የአምስቱ ጋዜጠኞች ውሳኔ እና የሲፒጄ ጥሪ በእስር ላይ የሚገኙ አምስት ኢትዮጵያውያን ጋዜጠኞች ምንም አይነት ወንጀል ስላልፈጸሙ ይቅርታ ጠይቀው ከእስር እንዲፈቱ የቀረበላቸውን ሀሳብ አለመቀበላቸውን የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ድርጅት ወይም ሲፒጄ አስ…
ቅዱስ ሚካኤል የልባችሁን መልካም መሻት ይሙላላችሁ!!! በአዲሱ ዓመት ቅዱስ ሚካኤል የጎደለንን ይሙላልን፣ከክፉ ነገር ከልሎ የልባችንን መልካም መሻት ይፈጽምልን🙏 በጾርዓ ከተማ የሚኖር፣ ከዳን ወገን የሆነና ሚስቱም መካን የነበረች ማኑሄ የሚባል አንድ ሰው ነበረ፡፡ የእግዚአብሔር መልአ…
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.