Channel
Updated: 2026-08-01
የአፍሪካ እና ሩሲያ ግንኙነት የጋራ ጥቅም መርህን የተከተለ ነው - ዛምቢያዊ ባለሙያ 🔊 ሩሲያ ለበርካታ የአፍሪካ ሀገራት የነጻነት ትግል ድጋፍ አድርጋለች የሚሉት የሰስቴነብል ሶሉሽን መሪ አማካሪ ማብቩቶ ቺፓታ ናቸው። "ግንኙነቱ ከአፍሪካ ሀብት ለመበዝበዝ በማይፈልግ ይልቁንም የአፍሪ…
ኢትዮጵያ ለሶማሊያ ሰላምና መረጋጋት የምታደርገውን ድጋፍ በካምፓላ የአውሶም ስብሰባ በድጋሚ አረጋገጠች 🇸🇴 በሶማሊያ የአፍሪካ ኅብረት የድጋፍና መረጋጋት ተልዕኮ (አውሶም) ሠራዊት አዋጪ ሀገራት የመከላከያ ሚኒስትሮች 2ኛ አስቸኳይ ስብሰባ በኡጋንዳ ካምፓላ ተካሂዷል። 🌍 ሶማሊያ፣ …
የሱዳን መሪዎች ከኢጋድ ዋና ፀሐፊ ጋር ተወያዩ፤ ቀጣናዊ ድርጅቱ በካርቱም ሥራውን እንደገና ጀመረ 🇸🇩 የሽግግር ሉዓላዊ ምክር ቤት ሊቀመንበር አብደል ፈታህ አል-ቡርሃን እና ጠቅላይ ሚኒስትር ካሜል ኢድሪስ፤ የምሥራቅ አፍሪካ በይነ-መንግሥታት የልማት ባለሥልጣን ጽሕፈት ቤት እንደገ…
ሩሲያ በጠፈር ምርምር ያላትን የካበተ ልምድ ኢትዮጵያን ጨምሮ ለሌሎች የአፍሪካ ሀገራት ለማከፈል ዝግጁ ናት - የዩኒቲ ፋውንዴሽን ፕሬዚዳንት 🔊 ኢትዮጵያ በተለይ በከዋክብት ምልከታ ጥንታዊ መሠረትና ባሕል ያላት፤ በአፍሪካ የጠፈር ምርምር ውስጥ ትልቅ ሚና የተጫወተች ሀገር ናት ሲሉ አ…
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
የኢትዮጵያ ባሕር ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ አገልግሎት ከቀደመው ዓመት 27% ብልጫ ያለው 157.2 ቢሊዮን ብር ገቢ አስገባ 🚢 ገቢው በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት 7.04 ሚሊዮን ሜትሪክ ቶን ጭነት በማጓጓዝ የተገኘ ነው። 🤍 ተቋሙ ከ20 ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ነዳጅ ማጓጓዝ የ…
📌 ዜናዎችን በተለያዩ ቋንቋዎች ፣ ነገር ግን እዚሁ በስፑትኒክ አፍሪካ፡፡ ያንብቡን: ▪️ በእንግሊዝኛ – Telegram | X ▪️ በፈረንሳይኛ – Telegram | X ▪️ በአማርኛ – Telegram | X ▪️ በስዋሂሊ – X | WhatsApp #social
የደቡብ አፍሪካ ጦር አዛዥ በሴንት ፒተርስበርግ የሩሲያን መድፎች በቅርበት ጎበኙ 🇷🇺🤝🇿🇦 የደቡብ አፍሪካ ጦር አዛዥ ጄኔራል ሎውረንስ ምባታ፤ የሁለቱን ሀገራት ወታደራዊ ትብብር ማጠናከር ላይ ባተኮረ ጉብኝት፤ ከሩሲያ ወታደራዊ ባለሥልጣናት ጋር ውይይት አድርገዋል። በእንግሊዘኛ …
❗️ሩሲያ ኃይሎች ባለፈው ሳምንት 12 ሰፈራዎችን በቁጥጥር ሥር ማዋላቸውን የመከላከያ ሚኒስትር አስታወቀ ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ ተጨማሪ አካባቢዎች ነፃ መውጣታቸውን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ገልጿል፦ ▪️ በካሃርኮቭ ክልል ቬሮቭካ፣ ▪️ በዶኔትስክ ሕዝባዊ ሪፐብሊክ ስቴንኪ ነፃ ከወ…
ያልተነገረውን እንነግርዎታለን ስለ አፍሪካ በእንግሊዘኛ ቋንቋ፤ @sputnik_africa