Channel
Updated: 2026-07-26
የፕሪሚየር ሊግ ውጤቶች [ ፕሪሚየር ሊግ ] @Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
Media post
አርሰናል ወሳኝ ድል ከሜዳቸው ውጪ አስመዝግበዋል 👊 [ Premier League ] @Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
🤯 ቼልሲ በሁለተኛው አጋማሽ ሶስት ጎሎችን በማስቆጠር ዌስትሃምን አሸንፈዋል! [ Premier League ] @Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
🚨 የቻምፒዮንስ ሊግ የደረጃ ሰንጠረዥ የቻምፒዮንስ ሊግ '25/26' ማን ያሸንፋል? 🏆 [ Fabrizio Romano ] @Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
Flags — countries where our network of observers on Telegram recorded this ad being shown in this channel. It's not the advertiser's targeting country: Telegram serves sponsored ads worldwide, and we simply note where the ad appeared in the feed. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; rare placements (under 5%) are collapsed into “+N”.
ከቻምፒየንስ ሊግ ምርጥ ጊዜያት አንዱ 🤯 የቤንፊካው ግብ ጠባቂ አናቶሊ ትሩቢን በ98ኛው ደቂቃ ጎል በማስቆጠር ቤንፊካን ወደ ጥሎ ማለፍ ዙር ማሳለፍ ችሏል 😱🦅 [ UEFA ] @Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
🚨 ፓትሪክ ዶርጉ በጡንቻ ጉዳት ምክንያት ለ10 ሳምንታት ከሜዳ ይርቃል። [ Fabrizio Romano ] @Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
አሁን አንድ ቀረ። አርሰናል በማንቸስተር ዩናይትድ መሸነፋቸው ተከትሎ ሰንደርላንድ በዚህ የውድድር ዘመን በሜዳው ያልተሸነፈ ብቸኛው ቡድን ሆኗል! 🏰 [ Premier League] @Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET

ስለ እግርኳስ ብቻ የሚዘገብበት ወቅቱን የጠበቀ እግርኳሳዊ መረጃ የምታገኙበት! እግርኳስ የሚወዱ ከሆነ ትክክለኛ ምርጫዎ The Pitch is Ours! አስተያየት > @soccermania_fansbot አድሚኖችን ማነጋገር > @soccermaniaadminsbot 👇👇👇👇👇 አጋር ቻናሎች @soccermaniaet @statszone_et