Channel
ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ @daewaselefiyabot
Updated: 2026-08-27
የልብ እረፍት ሁለት ሰከንድ "ኢስቲግፋር" በማለት የምታሳልፋትን አንዲት ቅጽበት በከንቱ አትቁጠራት። ከዚያች አጭር ቅጽበት ስንት የእዝነትና የሲሳይ በሮች እንደሚከፈቱልህ፣ ስንት የመከራና የፈተና ጭንቀቶችህ እንደሚገፈፉ አታውቅም። t.me/ibrahim_furii
ዛሬ ረቡዕ ረቢዑል አወል 13/1448 (ነሐሴ 20/2018) የሉምዐቱል ኢዕቲቃድ ኪታብ እንጀምራለን፣ ኢንሻአላህ። * የሚሰጥበት ቦታ: - አሸዋ ሜዳ፣ መስጂዱል ዋሊደይን * ቀን:- ዘወትር ረቡዕ፣ ሐሙስ እና ጁሙዐ * ሰዓት፦ ከመግሪብ እስከ ዒሻእ * የኪታቡን pdf በዚህ ሊንክ ታገኛላ…
ለመውሊድ አከባሪዎች የቀረቡ መልስ የሚሹ ጥያቄዎች! አንደኛ ጥያቄ፦ ነቢዩ(ﷺ)የመውሊዳቸውን አከባበር አስፈላጊነትና ታላቅነት ያውቁ ነበር ወይስ አያውቁም ነበር? «አዎ ያውቁ ነበር» ካላችሁ፦ ታዲያ ለምን ህዝበ ሙስሊሙን አላዘዙበትም? ለምንስ ወደ እርሱ አልመሩንም? ለምንስ የ…
Media post
✍ድክመትን ማወቅ መሻሻልን ያመጣል። ግን አንዳንድ እያለምናቸው የነበሩ ህልሞች አለመሳካታቸው ከድክመት ሳይሆን ያለ ጊዜያችን በልጅነታችን የቤተሰብ ሀላፍትና ሲጋፈጠን ለህልማችን መራመድ ትተን ሀላፊነታችን ለመዋጣት በቻልነው ያክል ደፋ ቀና እንላለን። ይህ ደግሞ ድክመታችን ማሳያ ሳይሆን…
እህቶች ቬሎ መስሏቹ እንዳትከራዩት የገሪባ መገለጫ ነው።
🌻 የኔ ልባም ሴት🌻 ……………………… አማራጭ ሲያጣ የመጣ እና አማራጭ እያለው የመረጠሽ አንድ አይደሉም✨🙌 ………..”አስቢበት የኔ አበባ🌸”…………
🌱 ሁልጊዜ አስታውስ፦ የምትጓዝበት መንገድ ሁሉ.. ስኬት ወይም ውድቀት ሊገጥመው ይችላል፤ ወደ ቁርአን የሚወስደው መንገድ ብቻ ሲቀር! እሱማ በየአቅጣጫው በምንዳ (በአጅር) የተከበበ ነው፣ እንኳን በደንብ አንብበኸው ቀርቶ እየተንተባተብክበት እንኳ አጅር ታገኝበታለህ። ስለዚህ ካላችሁ…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.