Channel
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ስፖርት ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የስፖርታዊ መረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው። በዚህ ቻናል ሀገራዊ እና አለም አቀፋዊ የስፖርት መረጃዎች ይዳሰሱበታል። ለመረጃ እና ማስታወቂያ +251926797469
Updated: 2026-09-10
አሊሰን የገንዘብ ቅጣት ተጣለበት ! የሊቨርፑሉ ግብ ጠባቂ አሊሰን ቤከር ከኖቲንግሀም ጨዋታ በኋላ የተጨዋች መቀየሪያ ቦርድ በእግሩ ሰብሮ ነበር። አሁን ላይ አሊሰን ቤከር ቦርዱን በመስበሩ የ 8,000 ፓውንድ የገንዘብ ቅጣት እንደተጣለበት ተገልጿል። አሊሰን ቦርዱን የሰበረው ፍፁም ቅጣ…
“ የቼልሲ ዋንጫ ለቶተንሀም ሊሰጥ ይገባል ” ፖቼቲኖ አርጀንቲናዊው አሰልጣኝ ማውሪስዮ ፖቼቲኖ ቼልሲ 2017 ያሳካው የሊግ ዋንጫ ለቶተንሀም እንዲሰጥ ጠይቀዋል። “ ቼልሲ የፋይናንስ ደንብ መጣሱን አምኖ ቅጣቱንም ተቀብሏል “ ያሉት ፖቼቲኖ “ ስለዚህ ዋንጫው ለቶተንሀም መሰጠት አለበት …
“ ዩናይትድ ምባፔን እንዲመለከት መክሬ ነበር ” የቀድሞ የማንችስተር ዩናይትድ ተጨዋች ረያን ጊግስ ክለቡ ምባፔን እንዲመለከት መክሮ እንደነበር ገልጿል። “ ኪሊያን ምባፔ ሞናኮ ሲጫወት በደንብ አይቼዋለሁ የተለየ ተሰጥኦ ነበረው “ ሲል ተናግሯል። አክሎም “ በወቅቱ የማንችስተር ዩናይት…
ሪቻርልሰን ውሉን ማቋረጥ ይፈልጋል ! ብራዚላዊው የፊት መስመር አጥቂ ሪቻርልሰን በቶተንሀም ያለውን ውል ማቋረጥ እንደሚፈልግ ተነግሯል። ቶተንሀምን ለመልቀቅ ጠይቆ የነበረው ሪቻርልሰን ከክለቡ ስብስብ ውጪ እንደተደረገ ይታወቃል። አሁን ላይ ሪቻርልሰን ኮንትራቱን ለማቋረጥ ጥረት እንደሚያ…
የዛሬ ተጠባቂ ጨዋታዎች ! 1:45 ፌነርባቼ ከ ሮማ 1:45 ፒኤስቪ ከ ሻክታር ዶኔስክ 4:00 ባየር ሙኒክ ከ ቦዶ 4:00 ማንችስተር ዩናይትድ ከ ሳባህ 4:00 ኮሞ ከ ሌፕዚግ 4:00 ስላቪያ ፕራግ ከ ሌንስ @tikvahethsport @kidusyoftahe
“ ሶስት ነጥቡ ይገባናል “ ሚኬል አርቴታ የአርሰናሉ አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ቡድናቸው የሚገባውን ውጤት ይዞ መውጣቱን ተናግረዋል። “ ሶስት ነጥቡ ይገባናል “ ያሉት ሚኬል አርቴታ “ ዛሬ የፈጠርነውን የግብ እድል በቁጥር አላውቀውም “ ብለዋል። አክለውም " የተመዘገበው ውጤት በጨዋታው…
“ አልቫሬዝን ብቻውን ተውት ይጫወት ” ኮኬ የአትሌቲኮ ማድሪዱ አምበል ኮኬ ሰዎች ጁሊያን አልቫሬዝ ላይ ትኩረት ማድረጋቸውን እንዲያቆሙ ጠይቋል። ለአልቫሬዝ ያለውን ድጋፍ ያሳየው ኮኬ “ ሁላችሁም ብቻውን ተውት እንዲጫወት ፍቀዱለት ” ሲል ተናግሯል። “ በዚህ ነገር ተሰላችተናል ” ያለ…
Media post
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.