Channel
Updated: 2026-09-09
#WallagaUniversity ወለጋ ዩኒቨርሲቲ የ2019 ዓ.ም የሁሉም ነባር የቅድመ-ምረቃ ተማሪዎች (2ኛ ዓመትና ከዚያ በላይ) ሪፖርት ማድረጊያ ቀን መስከረም 11/2019 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል፡፡ ለምዝገባ የሚያስፈልጉ የትምህርት እና የግል ሰነዶች መያዝ እነዳትዘነጉ የተባለ ሲሆን…
#MizanTepiUniversity ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የ2019 ዓ.ም የነባር የህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተማሪዎች እንዲሁም አዲስ ከቴፒ ግቢ ወደ ኮሌጁ የተመደባችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ መስከረም 06 እና 07/2019 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል፡፡ ነባር የሚዛን እና የቴፒ ግቢ የ2…
#AssosaUniversity አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የሁሉም የቅድመ-ምረቃ (2ኛ ዓመትና ከዚያ በላይ) እና የድኅረ-ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የ2019 ዓ.ም የመግቢያ ጊዜ መስከረም 11 እና 12/2019 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል፡፡ @tikvahuniversity
#Pioneer_College 🔥 አስደሳች ዜና ከፓዩኒዬር ኮሌጅ የዕውቅና ፈቃድ ያለው ፓዩኒዬር ኮሌጅ፤ ለ2019 ዓ.ም ተማሪዎች ብቻ የሚያገለግል የትምህርት ክፍያ ዋጋ ቅናሽ አድርገናል❗️ ከትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን ዕውቅና ባገኘንባቸው የዲግሪ ፕሮግራሞች፦ ► የሕክምና ዶክትሬት ►…
#JimmaUniversity ጅማ ዩኒቨርሲቲ የ2019 ዓ.ም የነባር የቅድመ-ምረቃ እና የድኅረ-ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ መስከረም 11 እና 12/2019 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል፡፡ የምዝገባ ቦታ፦ ትምህርታችሁን በምትከታተሉበት ኮሌጅ/ኢንስቲትዩት በአካል በመገኘት @tikvahu…
#MaddaWalabuUniversity መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ የ2019 ዓ.ም የ2ኛ ዓመትና ከዚያ በላይ የቅድመ-ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ መስከረም 12 እና 13/2019 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል፡፡ ትምህርት መስከረም 14/2019 ዓ.ም ይጀምራል የተባለ ሲሆን፣ የሁሉም ተማሪዎች…
#DillaUniversity ዲላ ዩኒቨርሲቲ የነባር ተማሪዎች የ2019 ዓ.ም የምዝገባ ጊዜ፦ ➻ ሁሉም የህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተማሪዎች 👉 መስከረም 05 እና 06/2019 ዓ.ም ➻ የድኅረ-ምረቃ እና የ3ኛ ዓመትና ከዚያ በላይ የቅድመ-ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች 👉 መስከረም 11 እ…
#KiburCollege ክቡር ኮሌጅ የአፍሪካ የቢዝነስ ስኩል ማኅበር አባል ተቋም ሲሆን ክህሎትን መሠረት ያደረገ ተግባራዊ የትምህርት አሰጣጥን የሚከተል ከፍተኛ የትምህርት ተቋም ነው። ✅ በመጀመሪያ ዲግሪ ✅ ቴክኒክና ሙያ (TVET) ✅ በ Remedial Program ✅ አጫጭር ስልጠናዎ…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.