Channel
Updated: 2026-07-27
ሮምን የገዙ ሁለቱ ነገሥታት (ቅ/ዮሐንስ አፈወርቅ) "ሮም መላውን ዓለም የሚገዙ ሁለት ነገሥታት አሏት እነርሱም ጴጥሮስና ጳውሎስ ናቸው። ጨካኙን ንጉሥ ኔሮንን ተዋጉት፤ በሞታቸውም የእርሱን ግፍና አረመኔነት አሸነፉ። ሰይፍ የጳውሎስን አንገት ቀላችው፣ መስቀልም ጴጥሮስን ተቀበለው፤ ምን…
ጸሎት አንድ ሰው ቢበላም፣ ቢጠጣም፣ ቢቀመጥም፣ በመንገድ ቢጓዝም ወይም ሌላ ማንኛውንም ነገር ቢያደርግ ዘወትር እንዲህ እያለ መጮህ (መጸለይ) አለበት "የሕያው እግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ፥ ማረኝ!" ..... ስለዚህ ልብህ ጌታን እንዲያቅፈው፥ ጌታም ልብህን እንዲያቅፈው የጌ…
✞እረድተሃልና✞ እረድተሃልና ባህራንን ሚካኤል ጠብቀሃልና ትዮብስታን ሚካኤል አስታርቀን አማልደን ሚካኤል ከሰማያት ስትወርድ - - - ሚካኤል ለሰው ልጆች ልትራራ - - - ሚካኤል ከክብርህ የተነሳ - - - ሚካኤል መላው ምድር አበራ - - - ሚካኤል በመከራዬ ጊዜ - - - ሚካኤል ፈጥ…
ዓለምን በመላ ይቀድሳት ዘንድ ከአብ በወጣ ከወልድ በተገኘ መንፈስቅዱስ አምናለሁ። እነሆ እሱም የንጽህናና የቅድስና መንፈስ ነው። ጰራቅሊጦስ የሥጦታ ምንጭ ነው። ጰራቅሊጦስ ተቀድቶ የሚጠጣ የዕውቀት መጠጥ ነው። ጰራቅሊጦስ ዕድፍን የሚያነጻ ውሃን የሚቀድስ ነው። ጰራቅሊጦስ የሃይማኖትን …
Flags — countries where our network of observers on Telegram recorded this ad being shown in this channel. It's not the advertiser's targeting country: Telegram serves sponsored ads worldwide, and we simply note where the ad appeared in the feed. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; rare placements (under 5%) are collapsed into “+N”.
🔥"ከዚህም በኋላ እንዲህ ይሆናል፤ መንፈሴን በሥጋ ለባሽ ሁሉ ላይ አፈስሳለሁ፤ ወንዶችና ሴቶች ልጆቻችሁም ትንቢት ይናገራሉ፥ ..."🔥 🔥ኢዩ ፪፥፳፰🔥 🔥"ድንገት እንደሚነጥቅ ዓውሎ ነፋስ ከሰማይ ድምፅ መጣ ተቀምጠው የነበሩበትንም ቤት ሁሉ ሞላው።🔥 እንደ እሳትም የተከፋፈሉ ል…
✞መንፈስቅዱስ✞ መንፈስቅዱስ ወረደ ላዕለ ሐዋርያት ኧኸ ተመሲሎ(፬) በነደ እሳት በጸሎት ተግተው በሕብረት መቶ ሃያውም በአንድነት በከባድ ወጀብ በነፋስ አገኙ ጸጋና ሞገስ(፪) አዝ= = = = = ከአብ የወጣ አጽናኙ አንድ ሆኖ የሚኖር አዳኙ የዓለምን ቋንቋ ገለጸ የሰማይ ጥበብ ተሰጠ(፪…
#ኀበ_አቡሁ ኀበ አቡሁ /ዐርገ ሰማያተ/(፪) ጰራቅሊጦስሃ መንፈሰ ጽድቅ አውረደ(፪) #ትርጉም ወደ አባቱ ወደ ሰማይ ዐረገ የእውነት መንፈስ ጰራቅሊጦስን አወረደ ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮ @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
ይህንም ከተናገረ በኋላ እነርሱ እያዩት ከፍ ከፍ አለ፤ ደመናም ከዓይናቸው ሰውራ ተቀበለችው። እርሱም ሲሄድ ወደ ሰማይ ትኵር ብለው ሲመለከቱ ሳሉ፥ እነሆ፥ ነጫጭ ልብስ የለበሱ ሁለት ሰዎች በአጠገባቸው ቆሙ፤ ደግሞም። የገሊላ ሰዎች ሆይ፥ ወደስማይ እየተመለከታችሁ ስለ ምን ቆማችኋል? ይ…
🇪🇹 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አስተምህሮ ና ስርአትን የጠበቁ ቆየት ያሉና አዳዲስ👇👇 👏 የቸብቸቦ መዝሙራት 🎻 የበገና መዝሙራት 👑 የቅዱሳ መዝሙራት ⛪️ የንግስ መዝሙራት 💍 የሠርግ መዝሙራት 🌦 ወቅታዊ መዝሙራት መገኛ 📢ለ ማስታወቂያ ስራዎች @miki_mako Buy ads: https://telega.io/c/yamazemur_getemoche