Channel
የጽድቅ መማሪያ የትሕትና የጽድቅ መማሪያ የጌታዬ እናት የቃል ማደሪያ አዝ ባማረ ዜማ ማርያም ልበል ጠርቼሽ ደስታን ክብርን ልቀበል ማርያም ስምሽን ነፍሴ ወደደው አስደሳቹ ቃል ልቤን አወደው ከፍጥረት የለም እንዳንቺ ያለ ልሳኔ አወጀ ማርያም እያለ አዝ በጉባኤ ፊት ከዓውደ ምሕረት ማርያ…
🛑 "መባረኪያዬ" ✞ ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ ✞ •✥•🍁@Z_AbelMekbeb 🍁•✥• @Z_AbelMekbeb •✥•🍁@Z_AbelMekbeb 🍁•✥•
♡ አበራ ታቦር ♡ አበራ ታቦር በጌታ ግርማ(2) ፍጥረት ሁሉ አብ ሲናገር ሰማ Taabor ni ife ulfina Gooftaan (2) Uumamni hunduu jecha Abbaa dhaga'an ሙሴ ኤልያስ የናፈቁት ሐዋርያት ፊቱ የወደቁት እርሱ ነው ጌታ አምላካችን የሚናገረው ለልባችን ደ…
እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የደብረ ታቦር የመገለጥ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን መልካም የደብረ ታቦር በዓል ይሁንላችሁ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን🙏🙏🙏
ያየህብኝን ያላሳየህብኝ ያየህብኝን ያላሳየህብኝ ደግሞም በደሌን የረሳህልኝ አስገረመኝ ለኔ ያለህ አስደመመኝ ለኔ ያለህ ብበድልህ ብበድልህ /2/ እየቻለኝ ያ ትከሻህ አዝ እጄን ባፌ ያስጫነኝ አስገረመኝ ደጉ ልብህ ፊትህ አይጠቁር በሀጥያቴ እንዳላየህ ታልፈዋለህ ሳታሳጣኝ በሰው መሀል የኔ…
በእኔ ቢጠቁር በእኔ ቢጠቁርም ሰማይ በእኔ ቢጠልቅም ፀሀይ በነፋሳት የማይጠፋ ፋኖሴ ኢየሱስ ነው የመኖር እስትንፋሴ (፪) እርሱን ታምኜ እወጣለሁ እርሱን ታምኜ እገባለሁ ድብቅ ሰራዊት አለው ለኔ የሚጠብቀኝ በዘመኔ እግዚአብሔር ለኔ ብርሀኔ ነው የሚያስደነግጠኝ የሚያስፈራኝ ማነው ሰው አ…
በማይነገር ስጦታ በማይነገር ስጦታ በማይከፈል ውለታ ለዘላለም አዳንከኝ/2/ እግዚአብሔር ተመስገንልኝ/2/ አዝ ስኖር በሞት ጥላ ነፍሴ ከክብር ጎላ ኪዳንህን አስበህ መጣህ ወደ ልጅህ ቃል የለኝም የሚችል የሚገልጥ ያንተን ሃይል አወራለው ለትውልዱ እንደዳነ ሞተህ አንዱ አዝ ካቀረቀርኩበት…
ትህትናሽ ግሩም ነው ትህትናሽ ግሩም ነው ደግነትሽም /2/ እናቱ ሆነሻል ለመድኃኒዓለም /2/ ንጽሕት ስለሆንሽ ------- እመቤቴ እመቤቴ እንከን የሌለብሽ ------- እመቤቴ እመቤቴ የፍጥረታት ጌታ------- እመቤቴ እመቤቴ በአንቺ ያደረብሽ ------- እመቤቴ እመቤቴ የድንግል መ…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.